2012፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከጅማሬ እስከ ውሃ ሙሌት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የተጠናቀቀው 2012 ዓ.ም አስር ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ ኢትዮጵያ በቢሊዮኖች ዶላር አውጥታ እየገነባችው ለነበረው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ወሳኝ ዓመት ነበር። የግዙፉ ግድብ ግንባታን በሚመለከት ሲካሄድ የነበረው ድርድር አስከ ዋሽንግተን የዘለቀ ቢሆንም ውጤት ሳያስገኝ ወደ አዲሱ ዓመት ተሻግሯል። ነገር ግን የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት በአጭር ጊዜ መጠናቀቁ ለግንባታው ትልቅ ዕመርታ ሆኗል።…