የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ 650 መኪናዎችን አስገባ፤ ለጸጥታ አካላት ዕውቅና ሰጠ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኦሮሚያ ፖሊስ 650 መኪናዎችን ማስገባቱን እሁድ ዕለት የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሲዮን ፌስቡክ ገጹ ላይ አስታውቋል፡፡ “ለሰላም ተግባር” እንዲውሉ ነው የገቡት የተባለላቸው መኪናዎች የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ እና የፖሊስ ኮሌጁ የሚጠቀሙባቸው መሆኑን ኮሚሲዮኑ ገልጾዋል፡፡ በሌላ በኩል የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የክልሉን ሠላም በማረጋገጥ ሂደት የላቀ ሚና ለተጫወቱ የፀጥታ አካላት እውቅና ሰጥቷል። በናዝሬት ገ…