የሔንከን ዋልያ ቢራ ፋብሪካ ሰራተኞች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 10/2010)በአዲስ አበባ ሔንከን ዋልያ ቢራ ፋብሪካ የሚሰሩ ከ2 ሺ በላይ ሰራተኞች ኢዶሚያስ ተብሎ በሚታወቀው የሰው ሃይል አቅራቢ ድርጅት የሚፈጸምባቸውን ብዝበዛና እንግልት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ። ይህ በእንዲህ እንዳለ በሕወሃት የቀድሞ ፖሊስ ኪሚሽነሮች በሚመሩ የሰው ሃይል አቅራቢ ድርጅቶች የገንዘብና የጉልበት ብዝበዛ ይፈጸምብናል ያሉ ከ5 መቶ ሺ የሚበልጡ የልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች ለጠቅላይ ሚኒስትር …

The post የሔንከን ዋልያ ቢራ ፋብሪካ ሰራተኞች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ appeared first on ESAT Amharic.