የአዲስ አበባ ከንቲባ ተሾመ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 10/2010) የአዲስ አበባ ከንቲባ የነበሩትን አቶ ድሪባ ኩማን የሚተኩ ሹም በከተማዋ አስተዳደር ምክር ቤት ተሰየመ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ አዲስ አበባን እንዲያስተዳድሩ በከተማዋ አስተዳደር የተሾሙት ኢንጂነር ታከለ ኡማ ናቸው። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ድሪባ ኩማ በቅርቡ አምባሳደር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን …

The post የአዲስ አበባ ከንቲባ ተሾመ appeared first on ESAT Amharic.