ዐቃቤ ሕግ በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱት ክስ እንዳይቋረጥ ጠየቀ

ዐቃቤ ሕግ በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱት ክስ እንዳይቋረጥ ጠየቀ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 10 ቀን 2010 ዓ/ም ) የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የአርበኞች ግንቦት 7 ስም ከአሸባሪነት ዝርዝር ቢነሳም ፣ በስሙ የተከሰሰሱትና በእስር ላይ የሚገኙት አባሎች ክሳቸው መነሳት የለበትም ሲል መከራከሩን ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ዘግቧል። ሐምሌ 10/2010 ዓም በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ …

The post ዐቃቤ ሕግ በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱት ክስ እንዳይቋረጥ ጠየቀ appeared first on ESAT Amharic.