በሃረሪ ፖሊስ ኮሚሽን መሳሪያ ግምጃ ቤት ውስጥ የበርካታ ሰዎች አጽም ተገኘ

በሃረሪ ፖሊስ ኮሚሽን መሳሪያ ግምጃ ቤት ውስጥ የበርካታ ሰዎች አጽም ተገኘ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 10 ቀን 2010 ዓ/ም ) ዛሬ ሃምሌ 10 ቀን 2010 ዓም በፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ውስጥ በጓሮ በኩል የወዳዳቁ የሰው አጽሞች የተገኙ ሲሆን፣ እንዲሁም አሰሳ ያደረጉት ቄሮዎች እዛው አካባቢ ሌላ በጆንያ የተጠቀለለ ሌላ አጽም አግኝቷል። አዲሱ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦድሪን በድሪና …

The post በሃረሪ ፖሊስ ኮሚሽን መሳሪያ ግምጃ ቤት ውስጥ የበርካታ ሰዎች አጽም ተገኘ appeared first on ESAT Amharic.