በራያ አላማጣ እና ዋጃ አካባቢዎች የሚደርሱ ጥቃቶች መጨመራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ

በራያ አላማጣ እና ዋጃ አካባቢዎች የሚደርሱ ጥቃቶች መጨመራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 10 ቀን 2010 ዓ/ም ) የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል አባላት የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ መስል ያለበትን ቲ ሸርት የለበሱ ሰዎችን እየያዙ በማሰር ላይ መሆናቸውን በአላማጣ ከተማ ከ300 በላይ ቲሸርቶችን ገዝቶ በማከፈፋሉ የተሳረው አቶ ሞገስ በላይ ለኢሳት ተናግሯል። በክልሉ ያሉ የፌደራል ፖሊሶች …

The post በራያ አላማጣ እና ዋጃ አካባቢዎች የሚደርሱ ጥቃቶች መጨመራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ appeared first on ESAT Amharic.