ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ልዩ ስብሰባው፣ ኢንጂነር ታከለ ኡማን፣ የአገልግሎት ዘመናቸውን ባጠናቀቁት በድሪባ ኩማ ምትክ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።…