“ለእርምጃችን ታሳቢ የምናደርገው የትግራይን ሕዝብ ጥቅም ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

በትግራይ ክልል የተካሄደውን ምርጫ የጨረቃ ምርጫ ነው ሲሉ የገለፁት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህገወጥ እንደሆኑት የጨረቃ ቤቶች ሁሉ ዋጋ የሌለው መሆኑን አብራርተዋል።

አሁን ያለው የህወሓት ኃይል ጭንቅላቱ ደርቋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኪሱ እየደረቀ ሲሄድ ይጠፋል ብለዋል።

በደረቅ ጭንቅላት ከሚሄድና በጨለማ ውስጥ ካለ ኃይል ጋር መንደፋደፍ አያስፈልግም ሲሉም ከኢትዮጵያ ቴሌ…