በኤርትራ ኤምባሲ ዳግም መከፈት ላይ የተሰጡ አስተያየቶች

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጦር ከተማዘዙ ወዲህ ተዘግቶ የነበረው የኤርትራ ኤምባሲ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አወርቂ በተገኙበት እንደገና በይፋ ተከፍቷል። በመክፈቻው ሥነ-ስርዓት ላይ የኤርትራ ባንዲራ ዳግም በኤምባሲው የተውለበለበ ሲሆን የሀገሪቱ ብሔራዊ መዝሙርም ተዘምሯል።…