ኤርትራዊያን ሊያዩ የሚሿቸው አምስት ለውጦች

በኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የተለያዩ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። ከኤርትራ የጀመሩትን ግንኙነት ተከትሎ ኤርትራዊያን በሃገራቸው እንደኢትዮጵያ ለውጦችን ለማየት ጓጉተዋል።…