አለምዬ ጌታቸው (ዋሸሁእንዴ?)

እናት አባቱ ያወጡለት መጠሪያ ስሙ ዓለማየሁ ጌታቸው ነው። በቤተሰብም ሆነ በሰፈር ግን ዓለምዬ ተብሎ እየተጠራ አድጓል። የለመደው በመሆኑ ዓለምዬ ቢባል ይመርጣል። ለሙዚቃ ያለው ፍላጎት ተወልዶ ያደገበት አዲስ አበባ ኳስ ሜዳ በመባል የሚታወቀው ሰፈር ትልቅ አስተዋፅኦ አለው።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE