የደጋፊና ተቃዋሚዎች ሁከትና ቀጣዩ ምርጫ

“የጥቁር ሰው ህይወት ዋጋ አለው” በሚሉት ተቃዋሚዎችና፣ በፕሬዚዳንት ትረምፕ ደጋፊ በሆኑ ነጮች መካከል፣ የተከሰተውን የከረረ ግጭት ተከትሎ ፣ የዘር ፖለቲካው የቀሰቀሰው ውጥረት በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ቀዳሚው መናጋገሪያ ሆኗል፡፡

በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ፕሬዚዳንት ትረምፕ ህግና ሥርዓትን ማስከበርን አስመልክቶ ለተቃዋሚዎቹ የሰጡትን ጥብቅ ምላሽና ትንናት ሰኞ ደግሞ የዴሞክራቲኩ ተፎካካ…