የትግራይ ክልል የመራጮች ምዝገባ ተጠናቀቀ

ከሁለት ነጥብ ስድስት ሚልዮን በላይ መራጮች ለመመዝገብ ታቅዶ ከሁለት ነጥብ ሰባት ሚልዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸው የተነገረበት ትግራይ ክልል ውስጥ ይካሄዳል ለተባለው ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ትናንት ተጠናቋል።

የምርጫው ዝግጅት እየተካሄደ ያለው ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከሚደረግ ጥንቃቄ ጋር መሆኑንም ክልሉ ያቋቋመው የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል።

በአንድ አንድ የክልሉ አካባቢዎች ምዝገባው በ…