ፍልሰተኞች ጀልባ ላይ በደረሰ ቃጠሎ የሰው ህይወት አለፈ

የጣሊያን የአዮኒያ ባህር ጠረፍ ላይ ፍልሰተኞች ያሳፈረ ጀልባ ላይ በደረሰ ቃጠሎ ሦስቱ መሞታቸው አንድ በቃጠሎው መጎዳቱ የሃገሪቱ ፖሊሶች ተናገሩ። የደረሰበት የጠፋ ስደተኛ መኖሩንም አመልክተዋል።

ፖሊሶች እንዳሉት ቃጠሎው የተነሳው ጀልባዋ ሞተር ላይ ነው፤ ምን ያህል ተሳፋሪዎች እንደነበሩ ለጊዜው አልታወቀም ብለዋል፤ ይሁን እንጂ በዘገባዎች መሰረት ሃያ አንድ ፍልሰተኞች ነበሩ። ፖሊሶች ከቃጠሎው…