የቂሊንጦ እስረኞች ወላጆች አቤቱታ

ልጆቻቸው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው እንደሚገኙ የገለፁ የእስረኛ ቤተሰቦች ዛሬም ወደ ውስጥ ገብተው ስንቅ ማቀበል እንዳልቻሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።