አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ከሃረሚያ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ይቀበላሉ

     የአማራ ክልል ርዕሠ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ከሃረሚያ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት እንደሚሠጣቸው የታወቀ ሲሆን ከሳምንት በፊት የኦሮሚያ ክልል ርዕሠ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሣ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተቀብለዋል፡፡ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የክብር ዶክትሬቱ የሚሠጣቸው በክልላቸው ላሣዩት የአመራር ጥበብ እውቅና ከመስጠት አንፃር መሆኑን ምንጮች ለአዲስ አድማስ የጠቆሙ …