የኤርትራ ኤምባሲ ከ20 አመታት በኋላ ነገ ይከፈታል

 የኢትዮ-ኤርትራን ግጭትና የሁለቱን አገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ ተከትሎ በግንቦት ወር 1990ዓ.ም የተዘጋው የቀድሞው የኤርትራ ኤምባሲ ከ20 አመታት ያህል በኋላ ነገ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተገኙበት በይፋ እንደሚከፈት ይጠበቃል፡፡ከአዲስአበባ ስቴዲየም ፊት ለፊት የሚገኘው የቀድሞው የኤርትራ ኤምባሲ አስፈላጊው እድሳት እንደተደረገለትና ሁለቱ አገራት ባለፈው ሳምንት ባደረጉት ስምምነ…