በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙ እስረኞች የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ

በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙ እስረኞች የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 6 ቀን 2010 ዓ/ም ) ከአርበኞች ግንቦት7 እና ከሌሎችም የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በተያያዘ እስረኞች ፍትህ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ከትናንት ሃሙስ ምሽት ጀምሮ ተቃውሞውዋቸውን እያሰሙ ነው። እስረኞቹ፣ ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ተፈተው እያለ እንዲሁም በስማቸው የተከሰሱባቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አሸባሪዎች እንዳልሆኑ በፓርላማ ውሳኔ ተላልፎ በሚገኝበት ሰዓት እነሱ …

The post በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙ እስረኞች የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ appeared first on ESAT Amharic.