የወልቃይት ጉዳይ

የትግራይ ክልል መንግሥት “የምርጫ ካርድ አልወሰዳችሁም በማለት በሣምንት ውስጥ ከ200 እስከ 300 የሚደርሱ ሰዎችን አስሮብናል” ሲል የወልቃይት የአማራ ማንነት አስመለሽ ኮሚቴ አስታውቋል።

“ያለፍላጎታችን የምርጫ ካርድ እንድንወስድ እየተገደድን ነው” ያሉ የጠገዴ አካባቢ ነዋሪዎችም አሉ።

በሌላ በኩል ደግሞ የትግርኛ ዝግጅት ክፍላችን ባልደረባ በትረ ሥልጣን ያነጋገራቸው የትግራይ ምዕራባዊ ዞ…