የአኝዋክ ስደተኞች በደቡብ ሱዳን

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ባለፈው ሚያዝያ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ በወሰዷቸው ርምጃዎች ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የታዩ ግጭቶችን አብርደዋል፤ ከጎረቤት ኤርትራም ጋር ሰላም ፈጥረዋል። ይህ ሁሉ ብዙ አድናቆት አትርፎላቸዋል። ኾኖም በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች ግጭቶች ዳግም መታየት ጀምረዋል።…