የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ቀጣይ ፈተናዎች ምን ሊሆኑ ይችላሉ?

ስለ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የሚናገሩ ግለሰቦች 100 የሥራ ቀናቶቻቸውን በብሩህ ቀለማት ያሰማምሩታል። አንዳንዶች ጠቅላዩ የሚፈተኑት ከአሁን በኋላ ነው ሲሉ በ100 ቀናቶቻቸው ውስጥ የገቧቸውን ቃሎችና የተገበሯቸውን አንስተው ይሞግታሉ።…