ፈረንሳይና ክሮሺያ ለዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ለመድረስ ያለፉበት መንገድ

እስካሁን ባደረገችው ጨዋታ ምንም ሽንፈት ያላስተናገደችው ፈረንሳይ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍጻሜ ከደረሰችው ክሮሺያ ጋር በመጪው እሁድ ትጫወታለች።