የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አዋጅ አወጀ።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አዋጅ አወጀ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) በኦቦ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ድርጅቱ ለኢትዮጵያ መንግስት ጋ ለረዥም ዓመታት ሲያደርገው የነበረው የሰላም ጥሪ ተቀባይነት ሳያገኝ መቅረቱን በማስታወስ፣ በቅርቡ በግንባሩ ሊቀመንበር እና በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መካከል በተደረገ ውይይት የሰላም ድርድሩ አንድ እርምጃ ወደፊት …

The post የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አዋጅ አወጀ። appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE