የኔቶ ጉባዔ መጠናቀቅ

በብራስልስ፣ ቤልጅየም ለሁለት ቀናት የተካሄደው የሰሜን አትላንቲክ ጦር መከላከያ ኪዳን፣ ኔቶ የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ። ለድርጅቱ አባል ሀገራት መክፈል ያለባቸው የመከላከያው ወጪ ጉዳይ በጉባዔው ትኩረት ያገኘ ጉዳይ ነበር።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE