የጅቡቲ ነፃ የንግድ ቀጠና

የተመረቀዉ በ240 ሔክታር መሬት ላይ የተንጣለለ ነዉ።በ10 ዓመት ደግሞ 4800 ሄክታር መሬት ያካልላል።የአፍሪቃ-አዉሮጳ-እስያ ሸቀጥ ይናኸሕርበታል።ወጪዉም ዋዛ አይደለም።3.5 ቢሊዮን ዶላር ፈጅቷል።60 በመቶዉን የጅቡቲ የወደብ አስተዳደር፤ የተቀረዉን 3 የቻይና ኩባንዮች ይከፍላሉ።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE