የደቡብ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ 

ሶስት የደቡብ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባካባቢው በግጭቶች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመርዳት በሚደረገው ጥረት ላይ የመንግሥት ትብብር ከፍ እንዲል ጥሪ አቀረቡ።  የጌዶ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት፣ የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር እና የኦሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ህብረት ይህን ጥሪ ያቀረቡት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE