ቃለ ምልልስ – ከኦነግ አመራር አቶ ቶሌራ አዳባ

መቀመጫውን ኤርትራ ያደረገውና በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አንዱ አንጃ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ሲያደርግ የነበረውን የትጥቅ ትግል በጊዜያዊነት ማቆሙን ዛሬ አስታወቀ። በምዕራብ ኦሮሚያ ውስጥ ሰሞኑን በተፈፀመው ግድያና ሁከት ውስጥ እጁ እንደሌለበት ተናግሯል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE