የ118 ሚሊየን ዶላር እርዳታ በጎሳ ግጭት በጌዲዮ ለተፈናቀሉ 1 ሚሊየን ዜጎች ተጠየቀ።

የ118 ሚሊየን ዶላር እርዳታ በጎሳ ግጭት ለተፈናቀሉ 1 ሚሊየን ዜጎች ተጠየቀ።
የአደጋና ዝግጁነት ኮሚሽን በጌዲዮ ለተፈናቀሉ ሰዎች እስካሁን 7 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ ብቻ እንዳለው አስታውቋል።የኢትዮጵያ መንግስት አለምአቀፍ እርዳታውን የጠየቀው በአካባቢው ለተፈናቀሉ ሰዎች የምግብ፣የመጠጥና ለልዩ ልዩ እርዳታ የገንዘብ እጥረት ስለገጠመው መሆኑ ተነግሯል።

 

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE