ኦነግ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አወጀ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 5/2010) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አወጀ። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና በኦነግ ሊቀመንበር በአቶ ዳውድ ኢብሳ መካከል የተደረገው ንግግር ለርምጃው ምክንያት እንደሆነም ተመልክቷል። ኦነግ ለግንባሩ ሰራዊት ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርግም መመሪያ አስተላልፏል። “የተጀመረውን የሰላም ውይይት ለማሳካት በኦሮሞ ነጻነት ግንባር የታወጀ ጊዜያዊ የተኩስ ማቆም መግለጫ” በሚል ርዕስ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ባወጣው መግለጫ፣ ለረዥም …

The post ኦነግ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አወጀ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE