በጎንደር ጀግኖች ሲታሰቡ ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 5/2010) በሐምሌ አምስት የተሰዉ ጀግኖችን በማሰብ በጎንደር ከተማ የሻማ ማብራትና የውይይት  ፕሮግራም ተካሄደ። ሐምሌ አምስት 2008 ዓመተምህረት የህወሃት ታጣቂዎች የወልቃይ የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባል ኮለኔል ደመቀ ዘውዴን ለማፈን ያደረጉት ሙከራ የተቀለበሰበት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በሺዎች የሚቆጠሩ የጎንደር ነዋሪዎች በተገኙበት በዛሬው ዕለት መካሄዱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በእለቱም ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ጨምሮ በትግሉ መስዋዕትነት የከፈሉ …

The post በጎንደር ጀግኖች ሲታሰቡ ዋሉ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE