በምዕራብ ጉጂ ኦሮሚያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ118 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 5/2010) በምዕራብ ጉጂ ኦሮሚያ ለተፈናቀሉ 1 ሚሊየን ለሚጠጉ ሰዎች የ118 ሚሊየን ዶላር እርዳታ መንግስት ጠየቀ። የኢትዮጵያ መንግስት አለምአቀፍ እርዳታውን የጠየቀው በአካባቢው ለተፈናቀሉ ሰዎች የምግብ፣የመጠጥና ለልዩ ልዩ እርዳታ የገንዘብ እጥረት ስለገጠመው መሆኑ ተነግሯል። የአደጋና ዝግጁነት ኮሚሽን በጌዲዮ ለተፈናቀሉ ሰዎች እስካሁን 7 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ ብቻ እንዳለው አስታውቋል። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ከማንነት …

The post በምዕራብ ጉጂ ኦሮሚያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ118 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ተጠየቀ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE