ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከኤርትራ ጋር የጀመሩትን የአብሮነት እርምጃ ምን ይፈትነዋል?

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ 100 የሥራ ቀናት ውስጥ ከተከናወኑ ዐበይት ጉዳዮች መካከል ከኤርትራ መንግሥት ጋር የተፈረመው የሰላም ስምምነት ተጠቃሽ ነው። ይህ የሰላም ስምምነት በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረውን ቁርሾ አስወግዶ ወደ ዘላቂ ሰላም ያመራ ይሆን?…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE