የዶ/ር አብይ የአሜሪካ ጉዞ የፕሬስ መግለጫ – VOA

ዋሺንግተን ዲሲ ላይ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 21/2010 ዓ.ም. ማውንት ቨርነን ፕሌስ በሚገኘው ኮንቬንሽን ሴንተር (801 Mt. Vernon Pl. NW, Washington, DC 20001) ግዙፍ ስብሰባ እንደሚደረግና በዚሁ ከቀኑ ሰባት ሰዓት እስከ አሥር ሰዓት ወይም ከ1PM እስከ 4PM በሚካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ለመገኘት የሚፈልጉ ሁሉ እንዲገኙ በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲና ሁሉን አቀፉ ጥምር…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE