የአዲስ አበባውን የድጋፍ ሰልፍ ያስተባበረው ኮሚቴ “የመደመር ጉዞ” በሚል ወደ አስመራ የጉዞ ዝግጂት እያደረገ ነው።

ለ፡ ኢፌዲሪ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን_ጉዳዮች ፅ/ቤት ጉዳዩ፡- “ለመደመር_ጉዞ” ትብብር እንዲደረግልን ስለመጠየቅ ከሁለት ቀናት በፊት ኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላምና ወዳጅነት ስምምነት መፈረማቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎ በሁለቱ ሀገራት መካከል አዲስ የግንኙነት ምዕራፍ ተከፍቷል። ለረጅም ዘመናት በአብሮነት ሲኖሩ የነበሩ የሁለቱ ሀገር ዜጎች ይህን ቀን በታላቅ ጉጉትና ናፍቆት ሲጠብቁት እንደነበር መገመት ይቻላል። በመሆኑም በሁለቱ ሀገራት መሪዎች የተፈረመውን የሰላምና ወዳጅነት ስምምነት የህዝብ […]

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE