“የሐምሌ 11 የዋሽንግተን የአባቶች ዕርቀ ሰላም ሒደት፣ ፍጹም የቤተ ክርስቲያን አንድነት የሚመለስበት እንዲኾን ትጉና ጸልዩ” (የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ)

ይህ የምእመናን ልጆቻችን የሰላም ጥማትና የዘወትር ጸሎት፣ የቅዱስ ሲኖዶስ የዕለት ከዕለት የሰላም ጥረት ቅድመ እግዚአብሔር ደርሶ ሰላሙ መቋጫ ወደሚያገኝበት ደረጃ እንዲደርስ፣ የ2010 የጥቅምት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤን ተከትሎ በራሱ ተነሣሽነት ከካህናትና ምእመናን የተውጣጣ የሰላም ኮሚቴ ያቀረበውን የዕርቀ ሰላም ጥያቄ በአዎንታ ተቀብሎት ቀደም ሲል ተጀምሮ የነበረው የዕርቀ ሰላም ሒደት ተጠናክሮ እንዲቀጥልና የመጨረሻ እልባት እንዲያገኝ ሦስት ብፁዓን […]

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE