የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እርቀ ሰላም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሀገር ውጭ ከሚገኘው ሲኖዶስ ጋር ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሦስት ሊቃነ ጳጳሳትን እንደምትልክ ተገለፀ። ትናንት አዲስ አበባ ላይ ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ ዕርቀ ሰላሙን አክሎ በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳይ ተነጋግሯል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE