ፈረንሳይ ለፍፃሜው ደረሰች

ሩሲያ ላይ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ትናንት ምሽት በተደረገው እና ሁለቱን ጎረቤት ሃገራት ቤልጅየም እና ፈረንሳይን ባገናኘው ጨዋታ ፈረንሳይ ድል ቀንቷታል። ፈረንሳይን ለፍፃሜው ጨዋታ ያደረሳትን ግብ ተከላካዩ ሳሙኤል ዩን ኪቲ በጭንቅላቱ ገጭቶ ያስቆጠረው ብቸኛ ጎል ነው።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE