ሲኖዶስን ወክለው ሶስት ጳጳሳት ወደ አሜሪካ ሊጓዙ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 4/2010) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባቶች መካከል የተፈጠረውን ልዩነት በሽምግልና ለመፍታት ሶስት ጳጳሳት የሀገር ቤቱን ሲኖዶስ ወክለው ወደ አሜሪካ እንደሚጓዙ ተገለጸ። ፓትሪያሪክ ብጹዕ አቡነ ማትያስ አባቶቹ ወደ አሜሪካ የሚያደርጉትን ጉዞ በተመለከተ በሰጡት መግለጫ ፓትሪያሪክ አቡነ መርቆሪዮስ ከሐገር በመውጣታቸው ላለፉት 26 ዓመታት የቤተክርስቲያኒቱ ምዕመናን ማዘናቸውንና ቤተክርስተያኒቱ በሰላም እጦት ውስጥ ማለፏን ገልጸዋል። ከሐምሌ 11/2010 ጀምሮ …

The post ሲኖዶስን ወክለው ሶስት ጳጳሳት ወደ አሜሪካ ሊጓዙ ነው appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE