የኦሮሚያን ክልል ሰላም ለማደፍረስ የሚጥሩ አካላት አሉ ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 4/2010) በውጭ የሚገኙ በኦሮሞ ስም የተደራጁ ድርጅቶች  ወደ ሃገር ቤት ገብተው በሰላም እንዲንቀሳቀሱ  እየተደረገ ባለበት በአሁኑ ወቅት  በኦሮሞ ስም የተደራጁ ሌሎች አካላት የኦሮሚያን ክልል ሰላም  ለማደፍረስ   በመስራት ላይ  መሆናቸውን አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ይህንን የተናገሩት እየተካሄደ ባለው የኦሮሚያ ክልላዊ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ነው። አቶ ለማ …

The post የኦሮሚያን ክልል ሰላም ለማደፍረስ የሚጥሩ አካላት አሉ ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE