የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት በሌሉበት መሻራቸውን ተቃወሙ

የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት በሌሉበት መሻራቸውን ተቃወሙ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሙራድ አብዱላሂድ እርሳቸው ባልተገኙበት ሰኔ 29 ቀን 2010 ዓም የተደረገው የማእከላዊ ስብሰባ እና የፕሬዚዳንት ምርጫ እንደማይቀበሉትና አሁንም ክልሉን እሳቸው እንደሚመሩት አስታውቀዋል። ምክር ቤቱ አቶ ኦድሪን በድሪን ሊቀመንበር ፣ አቶ ነቢል ማሃዲን ደግሞ ምክትል ሊ/መንበር አድርጎ መርጦ ነበር። …

The post የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት በሌሉበት መሻራቸውን ተቃወሙ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE