የአቶ አብዲ አሌ ወኪሎች የለውጥ አራማጆችን ስብሰባ አደናቀፉ

የአቶ አብዲ አሌ ወኪሎች የለውጥ አራማጆችን ስብሰባ አደናቀፉ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኢትዮ-ሶማሊ ክልል መሪ የሆኑትን የአቶ አብዲ ሙሃመድ ኡመርን አገዛዝ የሚቃወሙ፣ በክልላቸው ዲሞክራሲያዊ ለውጥ እንዲመጣ የሚታገሉ ከ300 ያላነሱ የአካባቢው ተወላጆች የአገር ሽማግሌዎሎች፣ ከውጭ አገር የመጡ ኢትዮጵያውያንና ምሁራን በሂደት ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች የሚመክሩበት ስብሰባ አቶ አብዲ አሌ በላካቸው ሰዎች እንዲጨናገፍ ተደርጓል። …

The post የአቶ አብዲ አሌ ወኪሎች የለውጥ አራማጆችን ስብሰባ አደናቀፉ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE