በደብረማርቆስ ከተማ የተከሰተው ግጭት የተከሰተው ሕብረተሰቡ የተሳሳተ መረጃ ስለደረሰው ነው። (ቪዲዮ)

የአማራ ክልል መንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዳይሬክተር አቶ ንጉሱ ጥላሁን በደብረማርቆስ ከተማ የተከሰተው ግጭት አስመልክተው የሰጡት ማብራሪያ። ግጭቱ የተከሰተው ሕብረተሰቡ የተሳሳተ መረጃ ስለደረሰው ነው ብለዋል።

 

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE