ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተፈራረሙት የሰላም ስምምነት ሦስተኛ ወገን አልነበረበትም ተባለ

እሁድ ሐምሌ 1 2010 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ኤርትራዋ መዲና አስመራ በማቅናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ በሁለቱ ሀገራት መካከል 5 ነጥቦችን የያዘ ስምምነት ተፈርሟል። በዚህና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE