ልዩ መሰናዶ ካለሁበት 39፡ ሎስ አንጀለስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ 100 ቀናት ውስጥና በፊት

አቶ ብርሃኑ አስፋው የካሊፎርኒያ ኑሯቸውን ከጠቅላይ ሚኒስተሩ ሹመት በፊትና በኋላ እያስተያዩ ነግረውናል። እኛም የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን 100 የሥራ ቀናት በማስመልከት የ’ካለሁበት’ ዓምዳችንን የጠቅላይ ሚኒስትሩን በጎ ተፅዕኖ በእርሳቸው ዐይን እናስቃኛችኋለን።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE