የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማልያዎች ለምን ውድ ሆኑ?

የእግር ኳስ ቡድኖች ማልያ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣ ሲሆን፤ የማልያ አምራች ድርጅቶች ከፍተኛ ትርፍ መፈለግ እንደ ምክንያትነት ይጠቀሳል።