«በረከት ስምዖን» አርፈውበታል የተባለ ሆቴል ጥቃት ደረሰበት

በአማራ ክልል ደብረማርቆስ ከተማ በሰደቅ ዓላማ ሰበብ በተነሳ አለመግባባት ሳቢያ የተነሳ ውዝግብ ተካሮ በንግድ ተቋማት ላይ ለደረሰ ጉዳት ምክንያት ሆነ።

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE