“የሐምሌ 11 የዋሽንግተን የአባቶች ዕርቀ ሰላም ሒደት፣ ፍጹም የቤተ ክርስቲያን አንድነት የሚመለስበት እንዲኾን ትጉና ጸልዩ”/የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ/

4ኛውፓትርያርክ መንበሩን ለቀው ከአገር ከወጡ በኋላ ለ26 ዓመት አዝነናል፤ ቅዱስ ሲኖዶስ፣የሰላሙን በር ክፍት አድርጎ የሰላም ጥሪ እያስተላለፈ ቆይቷል፤ ከችግሩ መነሻና ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ፣ለ4 ጊዜ ልኡክ መድቦ አሜሪካ ልኳል፤ 3 አባቶችን የሠየመበት የአሁኑ ጥረት፣ሒደቱ እልባት የሚያገኝበት ይኾናል፤ የምእመናን የሰላም ጥማትና የቅዱስ ሲኖዶስ የሰላም ጥረት መቋጫ ያገኛል፤ ††† በውጤቱ፦ ፓትርያርኩና በውጭ አገር ያሉ አባቶች ወደ አገር ቤት …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE