በቅርቡ ከእስር የተፈቱት ዶክተር ፍቅሩ ማሩ በዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር የሕክምና ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ ሊከፍቱ ነው።

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት ዶክተር ፍቅሩ ማሩ በዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር የሕክምና ማዕከል ሊከፍቱ ነው። በሽብር ወንጀል ተከሰው ለአመታት በእስር የቆዩት ዶክተር ፍቅሩ ማሩ በኢትዮጵያ የህክምና ተቋም ሊከፍቱ እንደሆነ አስታውቀዋል። በስዊድን ሀገር የሚኖሩት ኢትዮጵያዊው ዶክተር ማሩ የጤና ተቋሙ የስልጠና ማዕከልም እንደሚጨምር በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። በዚሁ ጉዳይ ላይ ከአዲሱ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር አሚር ጋር በዚህ ጉዳይ […]

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE