ለብአዴን ስብሰባ ደብረማርቆስ የሚገኙት አቶ በረከት ስምዖን ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ነዋሪዎች ጠየቁ

የብአዴን/ኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት አቶ በረከት ስምዖን በደብረ ማርቆስ ከተማ ጉብኝት በማድረግ ላይ ሲሆኑ፣ ነዋሪዎች አቶ በረከት ባረፉበት ሆቴል በመሰብሰብ ከተማውን ለቀው እንዲወጡ በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ።

የአቶ በረከት መኪና ካረፉበት ሆቴል ፊት ለፊት ተቃጥሏል።
Bereket Simon car burned down in Debre Markos


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE